እንግሊዛዊው ፓስተር እና የመጽሐፍ ቅዱስ ተንታኝ ማቲው ሄነሪ (1662-1714) ከመሞቱ 2 ዓመት በፊት ስለ ጸሎት መጽሐፍ ጽፎ ነበር። ለጸሎት የሚሆን መንገድ የሚለው ይህ መጽሐፍ መጽሐፍ ቅዱስን የማሰላሰል እና መጽሐፍ ቅዱስን መሠረት ያደረገ የጸሎት ሕይወት ውጤት ነው። ይህ መጽሐፍ ክርስቲያኖችን በአድናቆት ፣ በመናዘዝ ፣ በልመና ፣ በምስጋና ፣ በምልጃ ደግሞም በማጠቃለያ ጸሎት እንዴት መጸለይ እንደሚችሉ የሚያስረዳ ረቂቅ ነው። የመጽሐፍ ቅዱስን በቂነት በመስጠት ለበጎ ሥራ ሁሉ የተዘጋጀን እንሆን ዘንድ ያደርገናል በሚል ተስፋ በእያንዳንዱ ርዕስ ውስጥ ከመጽሐፍ ቅዱስ የተወሰደ ጸሎት ያቀርባል። ሄነሪ እግዚአብሔርን መልሰን ለማናገር በዋነኘነት የምንጠቀምበት የንግግራችን መዝገበ ቃል የእራሱ የእግዚአብሔር ቃል እንዲሆን ክርስቲያኖችን ያበረታታናል።
ከክርስቶስ ፍቅር ማን ይለየናል? መከራ፥ ወይስ ጭንቀት፥ ወይስ ስደት፥ ወይስ ራብ፥ ወይስ ራቁትነት፥ ወይስ ፍርሃት፥ ወይስ ሰይፍ ነውን? (ሮሜ 8፡35) ...
ጨርሰው ያንብቡ“እናንተ ግን፥ ወዳጆች ሆይ፥ ከሁሉ ይልቅ በተቀደሰ ሃይማኖታችሁ ራሳችሁን ለማነጽ እየተጋችሁ በመንፈስ ቅዱስም እየጸለያችሁ፥ ወደ ዘላለም ሕይወት የሚወስደውን ...
ጨርሰው ያንብቡDaily Injera is a Christian ministry which delivers a verse from The Holy Bible each day.
The views and opinions expressed on Daily Injera are solely those of the original authors and our contributors. These views and opinions do not necessarily represent Daily Injera or our Staff.